| 1 | 헤어진 적 없던 것처럼 | Ignite/유지원 |
| 2 | 헤어진 적 없던 것처럼 (Inst.) | Ignite |
| 3 | 눈이 오니까 | iLLA/XOi |
| 4 | Tears | BRADD |
| 5 | LIKE WATER | WADE DAO/SOWUT |
| 6 | さくらいろ | ハートタルト |
| 7 | 透明な世界 | みたにみく |
| 8 | 虚构 | h3R3 |
| 9 | 爱的奉献 | 辰梦呓语 |
| 10 | 让生命等候 | 落日 |
MEEK ONE/Ablex/Yo Mariyos
作词 : Yonas Negash/Dan Admassu
作曲 : Yonas Negash
ልቤ ለመፍዘዙ ካንተ ነው መዘዙ
ለደስታው ለጊዜ አስቲ ና በጊዜ
ውብ ቆንጆ ዘኒት ቆንጆ አዝማሪ
እኔም ያንቺ ወዳጅ ዉበትን አሳዳጅ
ውብ ቆንጆ ዘኒት ቆንጆ አዝማሪ
እኔም ያንቺ ወዳጅ ዉበትን አሳዳጅ
የሰላም አየር አፎይታ
አቤት ያለሽ ደሞ እርጋታ
በፍቅር አይን ሰላምታ
ጎበዙ ልቤ ተረታ
በ ሀገረኛ በ ጫዎታ እስኪ ስሚኝ በይ ለ አንዳፍታ
ባንቺ ሆዬ በትዝታ በምን ልቀኝ ባንቺ ደስታ
አቤት ማራኪ
አቤት ልዩ
እሸት ገላሽን ምን ቢመኙ
ባይን ይበቃል ተይ ቢጎበኙ
አቤት ማራኪ
አቤት ልዩ
እሸት ገላሽን ምን ቢመኙ
ባይን ይበቃል ተይ ቢጎበኙ
አንደኛ ነሽ 2
ላሞናሙንሽና ላሞናሙንሽና ዝቅ ይበል ደመና
ላሞናሙንሽና ላሞናሙንሽና ዝቅ ይበል ደመና
ላሞናሙንሽና ዝቅ ይበል ደመና
መውደድ አመልማሎ
ነይልኝ በቶሎ
የኔ ላርግሽና
በኛ አገሩ ይቅና
ዘኒት አይናማዬ
ካንቺ ነው ጉዳዬ
አፈ ሙዙ በሌለበት ቃታ ሳቢ ባልዋለበት
ተማርኮ ነው እጅ ሰጥቶ ለ ሺ ያቃተ ባንቺ ተረትቶ
መዘባነን እንዳይመስልሽ
ቀዬው መስካሪ ሹክ ይበልሽ
ጅንኑ ቢሉኝም በስም ተቀፅላ አዎ
እንደ ጠቢቡ እኔም ብፈትር ለመላ ድንቄም
ከለምዱ ለብሼ ብዘርፍም ቅኔውን በሰመመን እናኛለሁ እኔም ሳላገኝሽ በውን
በሰመመን እናኛለሁ እኔ ሳላገኝሽ በውን
ዉስጠ ወይራ ሆኖ ቃልሽ
ሰም ወስጄ ወርቅ እንድልሽ
ሆኖ ቅሉ ቢያሳስበኝ
ሄደ ሲሉ መጣሁ በቀኝ
ሓጫው ጥርስ ዶሰኛ አፍዛዥ
እኔም አስቸገርኩ ለያዥ ለገናዥ
ለያዥ ለገናዥ
ለያዥ ለገናዥ
ሆኖም በሆነ አይሆንም እንጂ
ያንቺ አዙሪት
እንዳገም ጠቅም ወግሽ ሆነ እና
አልመጣም ብዬሽ ዋልኩ ካንቺ ቤት
ጋሼ ጋሻውን ጣለ በ እመቤት
እያሉ ሰማሁ መላው ጎረቤት
ሆድ ይፍጀው
ድማም አየሁሽ ባይ ቢበዛ
ማን ይለቃል አንቺን በዋዛ
የመውደዴን መጠን ፍቅሬን
እስቲ ስሚው ዮ ማርስዮን
እ ሸጌ
ዉብቱ የ ሀገር ልጅ ማሪቱ
እንዴት ነሽ ባያሌው በይ አመለ ወርቂቱ
መምጣቱን አይቀር ይመጣል አያዛንፍ ሰዓት
አያድር አይዉልም ሚክ ዋን አይንሽን ካላያት
የ ሀገርሽ ልጅ ዘመነኛው አዝማሪ
ቃል አጥቶ አስክያስመክርሽ በተማሪ
ለስንቱ ጎበዝ ያልወደቀው ዳንዴ
ጥይት ያልመከተው ምንሽር ጛንዴ
ስንቱን የማረከው በወንድነቱ
አንቺ ላይ ታዲያ ምን ነካው እቱ
ከመጣደፍ ይሻላል መረጋጋት
ተቻኩዬ ደሞ አንዳላስጨንቃት
ብሎ ለምቾትሽ ቅድሚያ ሰጠ እንጂ
ልጁስ ጨላጣ የ ሀበሻ ፈረንጅ
ነው ነው ምርጫው ያንቺ ነው
ነው ነው ምርጫው ያንቺ ነው
ነው ነው ሚኮ ያንቺ ነው
ነው ነው ምርጫው ያንቺ ነው
እናሳ
ዮማሪዪስ
ሙዚቃ ቅንብር አና ሚክሲንግ - ዮናስ ነጋሽ
ማስተሪንግ - ኪሩቤል ተስፋዬ
ግጥም - ዮናስ ነጋሽ, ዳን አድማሱ, አብሌክስ እና ዮ ማሪዮስ
ዜማ - ዮናስ ነጋሽ, አብሌክስ እና ዮ ማሪዮስ
መሰንቆ - ሀዲስ አለማየሁ (ሀዲንቆ)
MEEK ONE/Ablex/Yo Mariyos